በአፈ/ከሳሽ ሀሎ ጀኔራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ 1. አሽርፍ አግሪ ካልቸራል ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር 2. ባሕር ዳር ምግብ ዘይት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነውን 1. የኦክስጅን ሲሊንደር ብር 373,000 /ሶስት መቶ ሰባ ሶስት ሺህ ብር/ ብዛት 62፣ 2.አስተላላፊ (ኮንቬር) ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ብዛት 02፣ 3. ማጣሪያ (ፊልተር) ብዛት ብር 310,000 /ሶስት መቶ አስር ሺህ ብር/ 6200 ኪሎ ግራም፣ 4 ቢች ብዛት 02 ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና 5. ላሜራ በር ብር 150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ብዛት 30 የሆነ ንብረት ግምት ዋጋቸው መነሻ በማድረግ በአሽረፍ ግቢ በመገኘት ህዳር 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ምንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

