ግልጽ የእቃ፣ አገልግሎትና የግንባታ አቅራቢዎች የቅድመ ግዥ ምልመላ ማስታወቂያ

0
179

በወርድ ቪዥን ኢትዮጵያ የሰሜን ምዕራብ የፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት መስፈርቱን ከሚያሟሉና ተገቢዎን ልምድ ካላቸው አቅራቢዎች እቃዎችንና አገልግሎቶችን በጨረታ ለመግዛት ይረዳው ዘንድ ከወዲሁ የቅድመ- ግዥ ምልመላ አድርጎ መስፈርቱን የሚያሟሉትን በድርጅቱ የአቅራቢዎች የመረጃ ቋት መመዝገብ ይፈልጋል፡፡ ፍላጎትና ብቃት ያላቸውን ተወዳዳሪዎችን ለመመልመል የተዘጋጀውን ተርም ኦፍ ሪፈራንስ(TOR) ከጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 07 ዘወትር ከሰኞ እሰከ ከጠዋቱ 2፡30 እሰከ 6፡30 እና ከ8፡00 እስከ 10፡30 እና ከጠዋቱ 2፡30 እሰከ 6፡30 ከጥቅምት 18/2017 እስከ ህዳር 2/2017 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት በመቅረብ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡ አድራሻችን፡ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ሰሜን ምዕራብ ፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት፣ ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 13፣ የክልሉ ቴክኒክና ሙያ (በአዲሱ አጠራር የክልሉ ሥራና ስልጠና ቢሮ ጀርባ)/ ዲፖ አካባቢ ይገኛል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 18 01 85 06 አንተነህ አጉማስ የቅድመ ግዥ ምልመላው ተወዳዳሪዎች የቴክኒክ ፕሮፖዛላቸውን በሰም በታሸገ እና ማህተም በተደረገበት ፖስታ ውስጥ/የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ተርን ኦቨር ታክሰ ከፋይነት ምስክር ወረቀቶች ኮፒዎችን /በተርም ኦፍ ሪፈራንስ (TOR)/ አንቀፅ  2.1 ላይ በተመላከተው መሰረት/ ከጥቅምት  18/2017 እስከ    ህዳር 02/2017 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት ብቻ ቢሮ ቁጥር 7 በሚገኝው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የቴክኒክ ፕሮፖዛላቸውን በሰሜን ምዕራብ የፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት የግዥ ኮሚቴ  ተከፍቶ ውጤቱ በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ሰሜን ምዕራብ ፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት (ባሕር ዳር) የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይፋ ይደረጋል፡፡ በሰነዱ ላይ የማይነበቡ ፊርማዎች እና ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም የሚል ቀን እንዲሁም የወቪኢ የሰሜን ምዕራብ ፕሮግራም ሃብ ጽ/ቤት ሃብ ሊድ ቴዎድሮስ አባተ ቲተር እና የድርጅቱ ማህተም አሉበት፡፡

– ለቅድመ አቅራቢነት የተፈለጉ የንግድ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው፡፡

ተ/ቁ የእቃ/የአገልግሎት አይነት Item/Service Description
1 የጽሕፈት መሳሪያዎች /ደብተር፣ ወረቀት፣ እስክብሪቶ / Stationary Materials
2 የግብርና ዘሮች/ የአትክልት ዘሮች Agricultural seed
3 የግብርና ቀላል መሳሪያዎች /መቆፈሪያዎች፣ የውሃ ማጠጫ ጀሪካን Agricultural tools including Agricultural tools,
4 የስፖርትና የመዝናኛ እቃዎች ኳስ፣ የስፖርት አልባሳት Sport Materials
5 የተሽከርካሪ ማስዋቢያ እቃዎች /የወንበር ልብስ፣ ቅባቶች Vehicle or car decor items
6 የተሽከርካሪ የመኪና ጐማ Tyre for Vehicle
7 የህትመት አገልግሎት ኮፒ ህትመት Publishing, printing, copy and binding service
8 የውሃና የውሃ ሥራ እቃዎች Water and Water work items
9 የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር እቃዎች Office furniture imported
10 የትምህርት መገልገያ የእንጨትና የብረታ ብረት ሥራ ውጤቶች School furniture locally manufactured
11 የህክምና መገልገያ እቃዎች እና መድኃኒቶች Medical item and drugs
12 የአካል ጉዳተኛ አጋዥ እቃዎች Disability Materials
13 የብረታ ብረት ሥራዎች Metal work /saving box
14 የግንባታ የፋብሪካ  እቃዎች Building and construction industrial product
15 የግንባታ ጥሬ እቃዎች / አሸዋ፣ ድንጋይ Construction material, Gravel, sand
16 መጻሕፍት Books
17 የዳውጃ ምንጣፍ፣ የምኝታ ፍራሽ፣ ብርድ ልብስ Floor Mat, Matters, Blanket, Bed sheet
18 የተማሪና የላኘቶኘ ሻንጣዎች Bags (School, Field and Lap top and related
19 የውሃና ፓምኘ፣ ጀኔሬተሮች Water pump, Generator  and related materials
20 የመስክ መኪና ኪራይ ላንድ ክሮዘር፣ ኮብራ፣ ፒካፕ Vehicle rent for people transport
21 የደረቅ ጭነት የመኪና ኪራይ /አይሱ ኤፍ ኤስ አር፣ ካሶኒ Vehicle rent for loading and transport materials
22 የኘላስቲክ ውጤቶች /ወንበር፣ ጠረጰዛ Plastic chair and table
23 የምግብ እህልና ጥራጥሬ  /ጤፍና ሌሎች/ Cereals/ Teef, Barley
24 የዘመናዊ ምድጃ ማምረቻ ሞልድ Energy saving molds
25 የስላብ ሞልድ Molds for slab
26 የራዲዮና የቴሌቪዥን የአየር ጊዜ Radio and TV Air time
27 ዶሮ /የእንቁላል ጣይ ደሮ፣ የስጋ ደሮ Poultry/Hen
28 የተቀነባበረ የዶሮ መኖ አቅራቢ Poultry Feed
29 ቆርቆሮና ምስማር Corrugated iron sheet and Nail
30 ሲማንቶና ጀሶ Cement and Jasso

 

 

31 የግድግዳ ቀለም /የውሃና የብረት Paint
32 የውሃ ማከሚያ ኬሚካል Water treating chemical
33 የቢሮ መጠቀሚያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች Electronic Material , Office items (Like Laptop, Charger, printer, divider
34 የደምብ ልብስና ጫማ Uniform and Shoes
35 የፅዳት እና የንፅህና መስጫ እቃዎች Sanitation and cleaning items
36 የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች /ሞንቶሰሪ ኪት Educational aid/Montessori kit
37 የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች Household material
38 የጀኔሬተር ጥገና አገልግሎት Maintenance service for generators
39 የኘሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽንና የሌሎች የቢሮ እቃዎች ጥገና አገልግሎት Maintenance service for printer, photocopy and other office equipment
40 የሆቴል አገልግሎት አቅራቢ /አዳራሽ፣ የምኝታ፣ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት Hotel service
41 የጥበቃ አገልግሎት Security service
42 የቢሮ ፅዳት አገልግሎት Office cleaning service
43 የመጠጥ የታሸገ ውሃና ለስላሳ መጠጦች Packed water and soft drinks
44 የሞተር ሳይክል ጥገና አገልግሎት Maintenance service for Motor bikes
45 የልብስ ስፊት ማሽንና የልብስ መተኮሻ ማሽን Sewing machine and iron
46 ንብ ማናቢያ እቃዎች Beehive accessories and related including Beehive
47 የተሽከርካሪ ቅባቶቸና ፊልትሮ Vehicle engine oil, filter etc..
48 የምግብ ዘይት Food oil
49 የምግብ ዱቄት Wheat and maize flour
50 የሱፐር ማርኬት እቃዎች Supermarket items
51 የውበት መጠበቂያ ቅባት እና የውበት ሳሎን እቃዎች Cosmetics and Beauty salon equipment’s like pestra, lotion,  hair oil and related
52 ኪሮሽ መስሪያ ግብዓቶች (ክርና ኪሮሽ መስሪያ) Handicraft Items
53 የህፃናት መጫዎቻና  መማሪያ እቃዎች Kids playing and Education materials like Dolls, Toy and Puzzles
54 የፓምፕ እና የውሃ ግፊት ጥናት አገልግሎት Pump and Pressure test service
55 የተሻሻለ በግና ፍየል ዝርያ Improved sheep and Goat
56 የቤት መጠቀሚያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች House hold electronics like TV, Refrigerator, Water dispenser etc…
57 የእሳት አደጋ መከላከያ እቃዎችና አገልግሎቶች Fire safety equipment and service
58 ድንኳን Local and imported Tents
59 የትርጉም አገልግሎት Translation service
60 የመኪናና ትላልቅ እቃዎች ማንሳት አገልግሎት Crane service
61 ስኳር Sugar
62 መጋረጃ ሥራ Curtain works
63 የሳሙና መስሪያ ኪሚካል ግብዓት አቅርቦት Soap production chemical inputs
64 የሕፃናትና አዋቂዎች አልባሳትና ጫማ Adult and children cloth, shoes sandals, underwear
65 የታፔላ ላይ ጽሑፍ Hand writings on bill board
66 የግቢ ማሰዋቢያ ቁስቁሶች Seedling pots and the like
67 ጋቢዎን ቦክስ Factory and hand-made Gabion box
68 የፈሳሽና ጠጣር ሳሙና አሰራር ስልጠና አገልግሎት Soap production training service
69 የብሎኬት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት Bricks quality test service
70 የውሃ ሥራዎች ጠቅላላ የሥራ ተቋራጭ ( ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ) Water Works General contractor (WWGC) of Class -7(seven) and above r
71 የህንፃ ግንባታ ሥራ ወይም ጠቅላላ  የሥራ ተቋራጭ (ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ) Building or General Contractors(BC/GC) of Class -7(seven) and above

 

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የሰሜን ምዕራብ ፕሮግራም ሃብ ፅ/ቤት

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here