ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
96

ደ/ታቦር ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 የበጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የቢሮ እቃዎች ውስጥ ላፕቶፕ ኮንፒውተር በቁጥር 1፣ የኮንፒውተር ማውዝ በቁትር 10፣ ፍላሽ በቁጥር 10፣ የፕሪንትረ ቀለም በቁጥር 70፤ 80 ግራም የፕሪንተር ወረቀት 250 ደስታ፣ እስክብሪቶ በፓኮ 50 እና ፋይል ማቀፊያ ኬንት በቁጥር ባለ ብረት 50 ባለ ገመድ 500  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች መወዳደር የሚችል መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. ያቀረቡት ዋጋ ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆንዎን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ከተ.ቁ 1-2 የተዘረዘሩትን መረጃዎች ከዋናው ጋር የተገናዘበ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የሥራው ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት የሚቻል ሲሆን የሰነድ መግዣ ዋጋ የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ወይም ከስራና ስልጠና መምሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት ይቻላል፡፡
  5. ሥርዝ ድልዝ ካለ ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበትን የእቃውን ጠ/ዋጋ 9,000.00 /ዘጠኝ ሺህ ብር / ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም ከስራና ስልጠና መምሪያ ድጋፍ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግዥና ፋይናንስ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 11/12 ይገኛል፡፡
  8. የጨረታ ሳጥኑ መሰረተ ልማት ቢሮ ቁጥር 23 ይገኛል፡፡
  9. የክልሉን ግዥ መመሪያዎች እስከ ማሻሻያቸው ተግባራዊ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  10. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ይቆያል፡፡ ውድድሩ በእያንዳንዱ ሎት ድምር መሆኑን እንገልፃለን፡፡ እያንዳንዱን ሎት ሁሉንም ዝርዝር ያላሟላ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የመጨረሻው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 441 00 91 /00 58/ 058 441 02 03 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

የደ/ታቦር ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here