በአብክመ የማረ/ቤቶች ኮሚሽን ለ2017 በጀት አመት የተለያዪ የሙያ እና የእደጥበብ ማሰልጠኛ እቃዎችን እና ለኮሚሽኑ ቢሮ አገልግሎት የሚሆን ጀነሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅርብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
- የግዥው መጠን ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ለሚገዙ እቃዎች ዝርዝር ስራ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማረ/ቤቶች ኮሚሽን ድረስ በመምጣት በእያንዳንዱ የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ማግኘት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የመሸጫ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጀነሬተር ጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ሁለት ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ተብሎ በፖስታዉ ላይ ይጻፍ ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 058 320 71 04 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058 222 17 09 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣ አድራሻ ባህር ዳር ቀበሌ 13 አብክመ ስፖርት ኮሚሽን ጀርባ ነው፡፡
የአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን