ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
116

የመቄት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆነ በጀት በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ሎት 2 የግንባታ እቃ ፣ሎት 3 የማሽን ኪራይ እና ሎት 4 ፈርኒቸር  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ውድድሩ በሎት ጠቅላላ ድምር ነው፡፡ ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ማለትም፡-

  1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2. የቲን ነበር ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ አንድ በመቶ በሲፒኦ ፣በጥሬ ገንዘብ በመሂ1 ወይም በሁኔታ ላይ የያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  5. የውል ማስከበሪያ አስር በመቶ በሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ በመሂ1 ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  6. በጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት ሥርዝ ድልዝ የሌለው፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት የሚችሉ፡፡ በስም የታሸገ ቢሆን ይመረጣል ባለመታሸጉ ጨረታውን ውድቅ አያደርገውም፡፡
  8. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ሁልጊዜ በሥራ ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነዱ ይሸጣል፡፡
  9. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ታሽጐ በዚሁ ቀን 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ የሚከፈት ይሆናል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ካላንደር ወይም ከመንግስት የሥራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ስዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ስለዚህ መስፈረቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ የብድን ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ የማይመለስ00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ሰነዱ የሚገባው ግ/ን/አስ/ የቡድን ቢሮ ቁጥር 13 በሚገኘው ሳጥን ዉስጥ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በአካል በመገኘት ወይም 033 21 00 91 /033 21 00 90 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የመቄት ወረዳ ገንዘብ//ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here