ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
94

የአዊ/ብሔ/አስ/ገንዘብ መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት ለጓንጓ ወረዳ መ/ኮ/ጽ/ቤት የኦዲዮ ቬዥዋል ቪዲዮ ካሜራ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡
1. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጀምሮ በተከታታይ 15/አስራ አምስት/ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነድ ጓ/ወ/ገንዘብ /ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 የማይመለስ 200.00(ሁለት መቶ ብር ብቻ) መግዛት ይችላሉ፡፡
2. ዝርዝር መግለጫ ወይም ስፔስፌኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ድምር 40,000(አርባ ሽህ ብር ብቻ ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በመ/ቤታችን የገቢ ደረሰኝ /መሂ-1/ገቢ በማድረግ የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸዉ፡፡
4. ማንኛዉም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በፖስታ በማሸግ ጓ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት በግ/ን/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ስዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዱን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
5. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በጓ/ወ/ገንዘብ /ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 በ16ኛዉ ቀን የጨራታ ሳጥኑ ከጥዋቱ 4፡00 ስዓት ታሽጎ 4፡15 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 16ኛዉ ቀን ወይም የሚከፈትበት ቀን ብሔራዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ከጥዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡15 ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ካልተገኙ የጨረታ ሰነዱ እንዲከፈት ተደርጎ ያልተገኙ ተጫራቾች ግን በእለቱ ለሚተላለፈዉ ዉሳኔ ተገዥ ይሆናሉ፡፡
6. በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0582250506/0582250009 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here