ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
83

በአብክመ በአዊ/ብሔ/አስ/ገ//ዋና መምሪያ የፋ/ለ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በእንደውሃ  ቀበሌ የጉደር  መስኖ ውሃ ግድብ የካናል ማራዘም ስራ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 .ስሚንቶና ሌሎች ቁሳቁሶች፣ሎት 2. አሽዋ ፣ድንዳይና ጠጠር ሎት 3 . ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ  በውሃ  ነክ ስራዎች  የተሰማሩ ተቓራጮችን  ለሙያ አገልግሎት ብቻ ተቋራቾችን ና አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በመለየት  ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የታደሰ የብቃት ማረጋጋጫ ያለው፡፡
  4. የግዥ መጠን ከ200,000.00 ብር በላይ ስለሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባችኋል፡፡የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ሰርተፊኬት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦሪጅናል ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚፈልገውን የግንባታ ስራና የቁሳቁስ ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 100,00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ፋግታ ለኮማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ዋጋ ብር አንድ ፐርሰንት በሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በገ/ኢ/ጽ/ቤት የገቢ ደረሰኝ /መሂ-1 /ገቢ በማድረግ  የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ  ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዣ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋናውን በፖስታ በማሸግ በፋ/ለ/ወ/ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 04 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሠዓት ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋ/ለ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በቢሮ ቁጥር 04 ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ከወጣት በ22ኛው ቀን የጨረታ ሣጥኑ ከጥዋቱ 4፡0ዐ ታሽጐ ከጥዋቱ  4፡30  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፣ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡
  11. አሸናፊው ማሸነፉ ከታወቀበት 5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስር በመቶ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በፋ/ለ/ወ/ገ/ኢ/ጽ/ቤት የገቢ ደረሰኝ /መሂ-1/ በማስያዝ ከአሰሪው መ//ቤት ውል በመያዝ መስራትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  12. አሸናፊው የአሸነፋቸውን ቁሳቁሶች ስራው ከሚገኝበት እንደውሃ ቀበሌ ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
  13. አሸናፊ የሚለየው  በሎት ድምር ነው፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ  በስልክ ቁጥር 0960855149 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

                           የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት

 

 

 

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here