ግራንድ አካል ድጋፍ ቴክኖሎጂ ማዕከል ድርጅት ከጥቅምት 1/2023 እስከ ታህሳስ 31/2024 ድረስ ያለውን የአንድ አመት ከሁለት ወር ሂሣብ 3 ቦክስ ፋይል ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና መረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና መረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የታደሰ የኦዲት የሙያ ፈቃድ ያላቸውና መረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የሚቀርበው የመወዳደሪያ ዋጋ ሰነድ ሕጋዊ የድርጅቱ ማህተም ያለው በፖስታ የታሸገ መሆን አለበት፡፡
- የጨረታው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ቀን ጥር 22/2017 ከቀኑ 4፡00 የጨረታው ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ኦዲቱን በ15 ቀናት ውስጥ ሠርቶ ማስረከብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- አስፈላጊ መረጃ ለመቀበል በስልክ ቁጥር 0911692249 /0918233331 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ግራንድ አካል ድጋፍ ቴክኖሎጂ ማዕከል