የሰሜን ወሎ ዞን ፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፍይናንስ ለሴክተር መ/ቤቶች ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ መሰረተ ልማት የካናል ግንባታ ሥራ በ01 ቀበሌ፣ በ02 ቀበሌ እና ግፊት ተከላካይ ግድግዳ /Retainig wall/ ሥራ 02 ቀበሌ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
- በዘመኑ የታደስ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
- የግዥ አገልግሎት መጠን ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዝጋቡ መሆናቸውን ሊያረጋግጥ የሚችል የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናሉንና ኮፒ በስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የሚሰሩ ሥራዎች ዝርዝር መግለጫ /ስቴስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ በማይመለስ00 /ሁለት መቶ ብር/ ከገንዘብ ያዥ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የግንባታ ሥራውን ጠቅላላ ዋጋ ሁለት መቶ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ለፍ/ገ/ከ/አስ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ህጋዊ ደረሰኝ መሂ ተቆርጦ ኮፒውን ወይም የጥቃቅን ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልግ የጨረታ የጥቃቅን ተጠቃሚ ከሆነ ልዩ ድጋፍ ሰነዱ ጋር ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነዱ አየር ላይ ቆይታ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን ከ19/05/2017 ዓ/ም እስከ 02/06/2017 ዓም እስከ ቀነ 11፡30 ድረስ ሰነዱ ከፍላቂት ገረገራ ገ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ግዥ ቢሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፓስታ በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ስራ ሂደት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን አስከ 16ኛው ቀን 3፡00 ድረስ በሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- አንዱ ተጫራች በአንድ የሥራ ዝርዝር ውስጥ የተዘረዘሩትን የግንባታ ሥራ አይነቶች መካከል ከፋፍሎ መጫረት አይችልም
- እንደ በጀት አቅም ሃያ በመቶ የመቀነስና የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በእያንዳንዱ ምድብ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅቶች መስፈርቱን በማሟላት ከጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው ነው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በ16ኛው ቀን 3፡00 ተዘግቶ 3፡30 ይከፈታል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በዚሁ ስዓት ተዘግቶ በዚሁ ስዓት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ አስር በመቶ ለፍ/ገ/ከ;አስ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በማስያዝ ውሉን መፈጸም ይኖርበታል፡፡ በተባለው ቀን ውሉን የማይፈጽም ከሆነ ያስያዘው የውል ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
- አሸናፊው ውል ከፈጸሙ በኋላ በአሸነፋባቸው ፕሮጀክቶች የግንባታ ሥራዎች በፍላቂት ገረገራ ከ/አስ/ባሉት ቀበሌዎች በ01 እና በ02 ቀበሌ ገብቶ ሥራ መጀመር አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 033 211 05 28 እና በ332 111 00 89 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት