የላይ አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በትክል ድንጋይ ከተማ ውስጥ በመንግስት እዳ ተይዞ በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሸጦ ለመንግስት ገቢ እንዲሆን የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ መሰረት በካርታ ቁጥር ቀስ/ግ/-39/2008 የተመዘገበ ስፋቱ 114.13 ካ/ሜ በታ ላይ ያረፈ ቤት የመነሻ ዋጋ ብር 418,653.02/ አራት መቶ አስራ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ሶስት ብር ከ02 ሳንቲም/ ሲሆን በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስስዚህ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በሙሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት እስከ 21 ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመግዛት በላይ አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በመገዛት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በወጣ በ22 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን በ4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝ ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፦ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የላይ አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት