ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
101

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈትና የጽዳት እቃዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገአንዲሁም የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መሰፈርቶች ልጻል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡
  2. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸዉ፡፡
  3. የግዥው መጠን 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማሰረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ ሞልቶ በአንድ ወጥ በሆነ ፖስታ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስማቸውን ከነ ፊርማቸው እና ሙሉ አድራሻቸው እንዲሁም የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
  6. የእቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ሰፔስፊኬሺን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከ03/06/2017 ዓ.ም ቀን ጀምሮ እስከ 17/06/2017 ዓ.ም ለ15 ተከታታይ ቀናት ዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ብር ጠቅላላ ዋጋ አንድ ነጥብ አምስት በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
  9. ጨረታዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ማንኛዉም ተጫራች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 16ኛዉ ቀን ማለትም 18/06/2017 ዓ.ም 3፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም ግ/ፋ/ን/አስ/ክፍል በ16ኛው ቀን በ3፡00 ታሽጎ በ4፡00 ይከፈታል፡፡
  11. የመጨረሻዉ የጨረታ ማሸጊያና መክፈቻ ቀን የህዝብ በዓል ካላንደር እለት ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተቀመጠው ሰዓት ይከናወናል፡፡
  12. ሰለጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግ/ፋ/ን/አስ/ ድረስ በአካል በመገኝት መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  14. ተጫራቹ ያሸነፋበትን እቃ ዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ንብረት ከፍል ድረስ በማጓጓዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  15. አሸናፊ የምንለየው በሎት ጠቅላላ ዋጋ ድምር ይሆናል፡፡
  16. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ00 /ሁለት መቶ ብር/ መግዛት ይቻላል፡፡

የዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here