ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
93

በማዕከላዊ ጎንደር አዘዞ ጤና ጣቢያ የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዞል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. ህጋዊ ደረሰኝ ያለው ወይም ቲዬቲ ያለው።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው።
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ ሰርትፍኬት ያላቸው።
  5. የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር)በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አዘዞ ጤና ጣቢያ ግዥ/ፋ/አስተ/ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ በዚሁ ዕለት ተብሎ በተዘጋጀው በጨረታ ሣጥን ከቀኑ 3፡30 ታሽጐ 4፡00 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ሆኖም ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ መገኘት ካልቻሉ ጨረታው ስዓቱን ጠብቆ የሚከፈት ይሆናል።
  7. ተጫራቶች የጨረታ ሃሳባቸውን አንድ ወጥ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ከፖስታውና ከእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅታችሁ ማህተም በማድረግ ይጠበቅባችኃል፡፡
  8.  ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድቦንድ ለሚወዳደሩበት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 1በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ /ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9.  በጨረታው ላይ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከ0918033285 ወይም 0918818945 ደውለው መጠየቅ ወይም አዘዞ ጤና ጣቢያ ግ/ፋ/ን/አስተ በመምጣት መረጃውን ማግኘት ይችላሉ፡፡
  10.  ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዘዞ ጤና ጣቢያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here