የጨረታ መለያ ቁጥር 04/2017
የእንጅባራ ከ/አስ/ከተማ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ የሚያሰራውን ካልቭርት እና ሸድ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
- ቀበሌ 04, Akayeta culvert south sides of Yeshewase Worku House NO 1 ሎት1. በፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/CIP/CW 02/24/2025 በGC እና BC ደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- ቀበሌ 03 Shead bulding Near injebara health since and busines colleg 1 Block With 16 class NO 1 ፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/CIP/CW 03/24/2025 (ሎት 1) በGC እና BC ከደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው።
- የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢነት/የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የታደሰ የግንባታ ፈቃድ ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሠነዱ ጋር አያይዞ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ሲሞላ ያለምንም ስርዝ ድልዝ መሞላት አለበት ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከታተመበት ቀን 08/07/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ግዥፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ግዥ ፋይ /ን/ አስ /ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስዓት እስከ 29/07/2017 ዓም 3፡30 ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 በቀን 29/07/2017 ዓ.ም 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የህዝብ በአል እና እሁድ ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300/ ሦስት መቶ/ በመግዛት የጨረታ ሰነዱን በእን /ከ/አስ/ ከተማ /መ/ል/ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ /ን/ አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለካልቨር ለሎት1. 60,000/ ስልሳ ሺህ /ብር ለሸድ ለሎት1. 128,000/አንድ መቶ ሃያ ስምንት ሺህ/ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ እና በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና ከተደራጁ 5 ዓመት ያልሞላቸው ለመሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ ውል በሚይዙበት ወቅት ማስያዝ ወይም በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
- አሸናፊው ድርጅት የሚሰራቸውን ስራዎች ማንኛውንም ወጭ በራሱ አቅርቦ መስራት የሚችል ሆኖ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ የእን/ከ/አስ/ ከተማ /መ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582270071 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ የውድድሩ ሁኔታ በሎት ዋጋ ይሆናል፡፡ መወዳደር የሚቻለው በአንድ ሎት ብቻ ነው። በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- የውል ማስከበሪያው ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ ውሉ ከሚጠናቀቅበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ቢያንስ ለተጨማሪ 30 ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡
የእንጅባራ /ከ/አስ/ከተማ/መ/ል/ጽ/ቤት