ስቲሊ አር.ኤም. አይ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን ፣ በአንኮበር ወረዳ፣ በመሀል ወንዝ ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ ሰለልኩላ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Points | Easting | Northing |
1 | 584887 | 1061707 |
2 | 585208 | 1061471 |
3 | 585476 | 1061637 |
4 | 585421 | 1062111 |
5 | 585282 | 1061833 |
6 | 585196 | 1062060 |
ብሎክ አንድ
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ