የምስ/ጐጃም ዞን ክፍ/ፍ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ቤታችን እገልግሎት የሚውል 1. የመኪና አቃዎች 2.የፎቶ ኮፒ እና የኘሪንተር መለዋወጫ አቃዎች 3 ሁለገብ የጥገና እቃዎች በበኩር ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መጫረት ይችላሉ፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከሩይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/ ያላቸው፣
- ከብር 200,000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ በመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
- የሚገዙት እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ የያዘ / አስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
- ከላይ የተጠቀሱትን አቃዎች ሰነድ ከምስ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ከግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ድን ከዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመምጣት ብር 50/ ሃምሣ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይቻላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የአቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ከግዥ ፋ/ቢሮ ቁጥር 103 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ስተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል።
- አሸናፊው ከጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል ::
- አሸናፊው እቃዎችን ምስ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ንብረት ክፍስ ቢሮ ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
- 20 በመቶ መቀነስም ሆነ መጨመር የሚችል መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ መክፈቻው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ በዚህ ያልተጠቀሱ በግዥ መመሪያው የተቀመጡ የተጫራቾች መመሪያ ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡
- ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ቢሮ ቁጥር 103 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0587715550 መጠየቅ ይቻላል፡፡
ምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት