የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአስተዳደረ ጽ/ቤት አማካይነት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልገሎት የሚውል B+G+3 ግንባታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስስዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ተጫራቾቾ ጋዜጣው ከወጣበት እስከ 21 ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመገዛት በላይ አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጋዜጣው በወጣ በ22ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ስዓት ታሽጎ በዛኑ ቀን በ4፡30 በግልፅ ይከፈታል፡፡
- ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝዉ ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡
- ማሳሰቢያ:- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት