ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
100

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል የአገልግሎት ሎት 1. ኪችን ካብኔት፣ ሎት 2. ሸልፍ፣ ሎት 3. የማስታወቂያ ቦርድ ረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው፡፡
  3. ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ከግ/ፋ/ንብ/አስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. 4 ቱም በሎት የወጡ አይነትና ዝርዝር መግለጫ ወይም እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩ ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሰፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡
  10. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን 3፡00 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ 4፡00 ይከፈታል፡፡
  11. አሸናፊው ማሸነፉ ከተገለፀ ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን 10 በመቶ የውል ማስያዣ ያስይዛል፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራች ሀሳቡን በታሸገ ፖስታ በአዲስ አለም ሆስፒታል ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት አለበት፡፡
  13. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/  በመክፈል  ከግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው መረጃ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582181034 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- በሎት ድምር ዋጋ የሚታየው የውድድር ጨረታ ለመ/ቤቱ የሚጠቅም ሆኖ ከተገኘ                                                     በተናጠል  ዋጋ አሸናፊው ሊለይ ይችላል፡፡

       ሕር ዳር  የአዲስ አለም ሆስፒታል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here