ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
89

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2018 በጅት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግብዓቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆም  ሎት 1 የባልትና ውጤት ፣ሎት 2 የፋብሪካ ዉጤት ፣እንቁላል ፣ሎት 3 የማገዶ እንጨት ፣ሎት 4 ፊኖዱቄት ፣ሎት 5 አትክልት እና ሎት 6 የቅባት እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፍልግ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፍርቶች ማሟላት የምትችሉ ተወዳዳሪዎች መሳተፍ ትችላላችሁ፡-

  1. በዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉና ከመንግስት ሚጠበቅባቸዉን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉ ለመሆናቸዉ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ሽያጭ ለሚፈጽሙ አቅራቢዎች /ቫት/ ከማይጠየቅባቸዉ ዉጭ ባሉት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸዉ ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
  3. ተጫራቾች በሥራ ፈቃዳቸዉ መሰረት መቅረብ የሚገባቸዉን ለይተዉ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ዉስጥ ከጨረታ መክፈቻዉ ቀንና ሰዓት በፊት ማስገባት አለባቸዉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለመወዳደር ባቀረቡባቸዉ እቃዎች የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉበትን ሎት 1 ብር 100,000 ፣ሎት 2 ብር 20,000 ፣ሎት 3 ብር 50,000 ፣ሎት 4 ብር 160,000 ሎት 5 ብር 11,000 እና ሎት 6 የቅባት እህል ብር 1000 በባንክ በተመሰከረለት /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ እና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረበ አለባቸው፡፡ አሸናፊዉ ዉል ሲይዝ የዉል ማስከበሪያ በጨረታ ማስከበሪያ ላይ ገንዘብ በመጨመር የሚያስይዝ ሆኖ ለተሽነፈ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ይሆናል፡፡
  5. ከብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ ሽያጭና የሽያጭ ታክስ ከሚከፈለዉ ጠቅላላ ገንዘብ ላይ በመመሪያዉ መሰረት ሁለት በመቶ መክፈል ይኖርበታል፡፡
  6. በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ በመለየትና በተለያዩ ፖስታ በማሽግ ሰነዱ ላይ ፊርማ እና የድርጅታችዉን ማህተም ማሳረፍ አለባቸዉ፡፡
  8. የጨረታ አሸናፊዎች ዉጤቱ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋዉን 10 በመቶ በማስያዝ ዉል ይዞዉ ያሸነፋባቸዉን ባ/ዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. ጨረታዉ 15 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ግዥ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በ16ኛዉ ቀን በ4፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ መምሪያው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 058 320 31 39 /09 18 08 20 16 /09 13 36 64 05 ደውለው ወይም በአካል ባ/ዳር ማረ/ቤት መምሪያ ግዥ/ፋስ/ንብ/አስ/ስራ ሂደት በመምጣት መጠየቅ ይቻላል፡፡

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here