ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
91

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/PMD/002/2025

ቡና ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸው የነበሩ በባህር ዳር ዲስትሪክት ሥር የሚገኙ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

No. Asset Name Unit Quantity Celling price beforeVAT
1 ረጅም መደገፊያ ያለው ተሽከርካሪ ወንበር (Chair High Back) Pcs 8  850.00
2 ኮት መስቀያ (Coat Hunger ) Pcs 2  50.00
3 የቡና ጠረጴዛ (Coffee Table) Pcs 2  200.00
4 የኮምፒዩተር ማስቀመጫ ጠረጴዛ (Computer Stand) Pcs 5 600.00
5 ካውንተር ፓርቲሽን (Counter Partition) Pcs 1
6 ፋይል ካቢኔት (Filling Cabinet) Pcs 5 1,500.00
7 የእንግዳ መቀመጫ ወንበር (Guest Chair) Pcs 24 200.00
8 የእንግዳ መቀመጫ ወንበር (Guest Chair U-legged) Pcs 2 1,200.00
9 Light BOX Pcs 1  1,400.00
10 Managerial Table Pcs 2 2,500.00
11 Photocopier stand Pcs 1 400.00
12 Single Pedestal(120x60x75) Pcs 2 1,000.00
13 Single Pedistal(150x76x75) Pcs 1  1,000.00
14 Sorting Table Pcs 2 1,500.00
15 Suggestion  Box Pcs 2 200.00
16 Tellers Stool Pcs 10 500.00
17 Three Seatter Gust chair Pcs 1 800.00
18 Ticket Printer / TTprinter / Pcs 1 500.00

 

  1. የጨረታው መመሪያዎች
  2. ንብረቶቹን መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ባሕር ዳር ከተማ ጣና ክፍለ ከተማ ቀበሌ 16 ሆም ላንድ ሆቴል ወይም የድሮው አልካን ጎን በሚገኘው የባንኩ ባሕር ዳር ዲስትሪክት በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 09 ቀን 2017 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 1019601000609 ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ገቢ በማድረግና ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት እስከ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ድረስ ብቻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ ጨረታው ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡20 የጨረታ ሰነድ በገዙበት ቦታ ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በቡና ባንክ አ.ማ ወይም “Bunna Bank S.C” ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ንብረቶችን መመልከት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ መሠረት መመልከት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት)15 በመቶ ይከፍላሉ፡፡
  7. የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
  8. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙትን /ሲፒኦ/ ውጤቱ ከተገለፀ ከ 5 /አምስት/ ቀናት በኋላ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ 058 320 38 95 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ቡና ባንክ አ.ማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here