ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
18

የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተርመሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የመኪና እቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  4. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ነሀሴ26/2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 5/2018 ዓ.ም 11፡30 ድረስ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሥርዝ ድልዝ ሣይኖረው በመሙላት በሁለት ፖስታ ማትም ኦርጀናልና ኮፒ በማለት በጉልህ በፖስታው ላይ በመፃፍ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት  ምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን መስከረም 06/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው ከረፋዱ 3፡30 ታሽጎ ከረፋዱ 4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ሥርዝ ድልዝ ካለው ከፊት ለፊቱ ልዩ ፊርማውን ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም በጥሬ ገንዘብ ምዕ/በ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለእለት ገንዘብ ያዥ ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሠኙን ኮፒ ከጨረታ ሰነዱን ጋር አያይዘው የጨረታ ሣጥኑ ከኦርጅናል ሠነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. የጨረታ ሰነዱን ምዕ/በ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ከረዳት ገንዘብ ያዥ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ ምዕ በ/ወ/ገ/ል/ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 09 70 11 12 04 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here