ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
34

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ በተለያዩ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ያሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድር መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች መስፈርቱን አሟልታችሁ መወዳዳር ትችላላችሁ

  1. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት እስከ 15 ተኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመግዛት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው በወጣ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
  3. ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝዉ ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡

ማሳሰቢያ:- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here