ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
40

የነዳጅ ማደያ እና ላይቪያጆ ፣ ጋራዥ (ወርክሾፕ) ፣ መጋዘን ኪራይ

ዙሪያውን በግንብ አጥር የታጠረ የመኪና መግቢያ በር ያለው፤ ንብረትነቱ የዓባይ መደበኛ ደረጃ አንድ ከፍ/መለ/አነ/ የህ/ማ/ባለ/ ማህበር፣ የአባይ ዙሪያ ዘንባባ መደበኛ ደረጃ ሁለት ከፍ/መለ/አነ/የህ/ ማመ/ባለ/ ማህበር እና የዘንባባ መደበኛ ደረጃ ሶስት ከፍ /መለ/አነ/የህ/ ማመ/ባለ/ ማህበር ንብረት የሆነው፤ በደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 03 ወደ ባህር ዳር መውጫ የሚገኘው ከዚህ ቀደም በተባበሩት ማደያ በሚታወቀው ባለው ቦታ ላይ የሚገኙትን የንግድ መስሪያ ቦታዎች ማለትም ነዳጅ ማደያ እና ላይቪያጆ፣ መጋዘን እና ወርክሾፕ (ጋራዥ) ጥገና የሚያስፈልግ ከሆነ ፤ተከራይ ከኪራይ የማይታሰብ በራሱ ወጪ ጥገና በማድረግ አሁን ባሉበት ሁኔታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ ለጨረታው የቀረቡት ዝርዝሮች የሚከተሉት ናቸው፡፡

  1. ለማደያ አገልግሎት የተዘጋጀ የነዳጅ መቅጃ ማሽን የሌለው፣ ሁለት ቢሮ ያለው፣ ለላይቢያጆ ወይም ለተሽከርከሪ እጥበት የተዘጋጀ ኮምፕሬስር የሌለው፡፡
  2. ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል መጋዘን ስፋቱ 10 × 10 = 100 ካ.ሜ አንድ ቢሮ ያለው፡፡
  3. አከራይ ከነዳጅ አቅራቢ ኩባንያው ጋር ውል የሚይዝ ሆኖ ነዳጅ አቅራቢ ደርጅቱ ወይም ኩባንያ በጋራ የሚመረጥ፣
  4. ለጋራዥ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚውል ወርክ ሾፕ75 ካ.ሜ አንድ ቢሮ ያለው፡፡
  5. አሸናፊው አምስት ዓመት ውል መያዝ የሚችልና የ6 ወር ቅድሚያ ክፍያየሚከፍልና ቀሪውን ጊዜ ክፍያ የሁለት ወር ቅድሚያ እየከፈለ የሚሰራ፡፡
  6. ተከራይ ከተከራየበት ጊዜ ጀምሮ አስፈላጊውን የመንግስት ግብር የሚከፍልና ሌሎች አስፈላጊ መስፈርቶችን የሚያሟላ፣ በራሱ የንግድ ፈቃድ የሚሰራ ከመሆኑም ከላይ፤ በዝርዝር በተገለፀው መሰረት የተገለፁትን ቦታዎች በተናጠል ወይም በአንድ ላይ ተወዳድሮ ለመከራየት የሚፈልግ፤ ዘወትር በስራ ሰዓት ድርጅቱ ባለበት ቦታ በመሄድና በመጐብኘት የሚከራይበትን ዋጋ 20 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ በማስያዝ እና በፖስታ በማሸግ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማህበሩ ጽ/ቤት በሚገኝበት ባህር ዳር ከተማ ጐጃም በር የህዝብ ትራንስፖርት መናኸሪያ ግቢ ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እንዲያስገቡ እያሳወቅን፤ ጨረታው በጋዜጣ  ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።  ማሳሰቢያ፡-  ማህበራት የተሻለ አማራጭ ካገኙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብታቸው የተጠበቀ ነው፡፣

የዓባይ መደበኛ ደረጃ አንድ ከፍ/መለ/አነ/ የህ/ማ/ባለ/ ማህበር፡፡

የአባይ ዙሪያ ዘንባባ መደበኛ ደረጃ ሁ/ከፍ/መለ/አነ/የህ/ማ/ባለ/ ማህበር፡፡

የዘንባባ መደበኛ ደረጃ ሶስት ከፍ /መለ/አነ/የህ/ ማመ/ባለ/ ማህበር፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here