ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
14

በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (ቲን) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የንግድ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ በታሸገ ኢንቭሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ግዥ ፈፃሚው ፍ/ቤት በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘሩት እቃዎች 20 በመቶ የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡
  4. ተጫራቾች ጥራት የሌላቸውን የእቃ አቅርቦት ቢያቀርቡ ፍ/ቤቱ ካቀረበው (ስፔስፊኬን) ውጭ ከሆነ በፍተሻ ተረጋግጦ የተበላሸ እና ፎርጅድ ከሆነ የመቀየር ግዴታ አለባቸው፡፡
  5. የግዥ መጠኑ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ከሆነ (የቫት) ተመዝጋቢ መሆነዎትን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉት እቃ ድምር ዋጋ ብር አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ውስጥ የጨረታ ሰነዱን መቄት ወረዳ ፍ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣት ለእያንዳንዳቸው ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድና ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. የጨረታ ሳጥኑ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግልጽ ይከፈታል፡፡ 16 ተኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ እና በተለየ አጋጣሚ ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እና በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች የክልሉን የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2003 ተገዥ መሆን አለባቸው፡፡
  10. ጨረታውን አሸነፈው በአሸነፈበት እቃ ላይ ውል በፍትህ መውሰድ የሚችሉና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለአንድ አመት ጋራንት የሚሰጡ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪ ፍ/ቤቱ ካቀረበው (ስፔስፊኬሽን) ውጭ ከሆነ በፍተሻ ተረጋግጦ ይመለሳል፡፡
  11. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች በሙሉ መቄት ወረዳ ፍ/ቤት ፍላቂት ከተማ አገልግሎት በሚሰጥበት ቢሮ ግቢ ድረስ እቃውን ማምጣት እና በውለታው ቀን ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ፍ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሆኖ ተጫራቾች ባወጡት ወጭ ፍ/ቤቱ የማይጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  13. መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 033 211 01 28 ግዥ/ክ/ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የመቄት ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here