በሰሜን ጎጃም ዞን የይ/ዴ /ወ/ገ/ ኢ/ት/ ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቁሳቁሶች ማለትም ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ እና ሎት2.የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራች መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- የቲን ተመዝጋቢ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በዘርፉ አግባብ ያለዉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማስረጃ ያላቸው፡፡
- ግዥው ከ200‚000 ብር (ሁለት መቶ ሽህ) ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ሂሳብ የጽህፈት መሳሪያ ብር 25‚000 /ሃያ አምስት ሺ / እና የጽዳት ዕቃ ብር 8‚000 /ስምንት ሺ/ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ከዋና ገንዘብ ያዥ አስይዘዉ ለግዥ ኦፊሰሮች ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከሆነ ከፖስታ ዉስጥ አስገብተዉ ማሸግ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ካለ ከአሸናፊዉ ዋጋ ጋር ተደምሮ ሲያዝ የተሸነፈዉ ተጫራች የሚያስይዘዉ ገንዘብ ይመለስለታል፡፡
- ጨረታዉ የሚከፈትበት ዕለት በበዓል ቀናት ከሆነ ወደ ቀጣዩ የስራ ቀን ይሸጋገራል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ከህዳር 1/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 15/2018 ዓ.ም ለ15 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ታትሞ የሚቆይ ሲሆን የተሞላበትን ፎርም ቲን ፣ የንግድ ፈቃድዎንና ሌሎች ያልተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡
- ጨረታዉ የሚዘጋው ህዳር 16/2018 ዓ.ም በ3፡30 ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ በተመሳሳይ ቀን በ4፡00 ቢሮ ቁጥር 3 ፍላጎት ያለዉ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታዉ መክፈቻ ዕለት ባይገኙ መ/ቤቱ ጨረታዉን ለመክፈት የሚገድበዉ የለም፡፡
- አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ 5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ 10 በመቶ የዉል ማስከበሪያ በማስያዝ ዉል መያዝ አለበት፡፡
- ተጫራቾች አሽገዉ ከሚያስገቡት ሰነድ እና ፖስታ ላይ አድራሻና የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
- ተጫራቾቹ በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ጨረታዉን የምናወዳድረዉ በሎት ወይም በጠቅላላ ዋጋ ነዉ፡፡
- ግዥ ፈጻሚ አካል ያሸነፈውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ እንዳስፈላጊነቱ 20በመቶ የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- የሚሞላው ዋጋ ማንኛውንም ታክስ ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- ጨረታዉ ለ40 ቀናት ጸንቶ ይቆያል፤ የጨረታ ሰነዱ የሚሸጥበት 200 /ሁለት መቶ /ብር ብቻ ነዉ፡፡
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ተጨማሪ ማስረጃ ቢያስፈልጋቸዉ የይ/ዴ/ወ/ገ/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ግዥ/ን/አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ወይም በስልክ ቁጥር 058 338 02 98 ማግኘት ይችላሉ፡፡
የይልማና ዴንሳ ወ/ገ/ን ኢኮ/ት/ጽ/ቤት

