ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
51

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለአማራ ሚዲያ ኮርፕሬሽን ሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ ኩንትራት አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  1. በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላችው፡፡
  3. የመጫን አቅሙ 12 ሰው እና ከዚያ በላይ መያዝ የሚችል መሆን አለበት፤ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአማራ ሚዲያ ኮርፕሬሽን ራዲዮ ጣቢያ ጎንደር ኤፍኤም1 እና በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እና ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 20 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  4. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን በጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ስዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 111 13 09 /04 20 ወይም ፋክስ ቁጥር 058 111 20 41 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here