ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
35

የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተሮች አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያዎችን ማለትም፡-

ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት ዝርዝር መግለጫ
1 ወረቀት የኮፒውተር በደስታ 300 ጥርት ብሎ የሚወርድ ኬኒያ ቢክ 1ኛ ደረጃ
2 ቢክ እስክርቢቶ ሰማያዊ በፓኮ 183 ጥርት ብሎ የሚወርድ
3 መዝገብ መካከለኛ በቁጥር 65 150 እና ከዚያ በላይቅጠል ያለው 25×35 /የውጭ/
4 ፕሮቶኮል መዝገብ በቁጥር 23  
5 ጥቁር እስክርቢቶ ቢክ በፓኮ 18 ጥርት ብሎ የሚወርድ
6 ማስታወሻ ደብተር በቁጥር 145 ባለ 100 ቅጠል ዋተር ፕሩፍ
7 የእጅ ካርቦን በደስታ 35 8000
8 አቃፊ በቁጥር 75 የብረት
9 ክላሰር በደስታ 1000 ወፍራም
10 አቃፊ በቁጥር 195 ባለ ገመድ
11 ላስትሮ በቁጥር 25 ትልቁ በደንብ የሚይዝ
12 ትልቁ እስቴፕረር መምቻ በቁጥር 2 23 s 17 kangaroo
13 ፖስታ በደስታ 20 ትንሹ
14 ባለ መስመር ወረቀት በደስታ 09  
15 የእስቴፕለር ሽቦ በፓኮ 65 ትንሹ
16 የእስቴፕለር ሽቦ በፓኮ 02 ትልቁ
17 ፕሪተር ቀለም በትዩብ 78 26A
18 ፖስታ በደስታ 16 መካከለኛ
19 ኮሬክሽን ፍሉድ በቁጥር 45 ባለ ጠጠር
20 ፖስታ በደስታ 09 ትልቁ
21 ካልኩሌቴር በቁጥር 10 ባለ 3 ዜሮ
22 የዘመኑ አጀንዳ በቁጥር 10 የውጭ
23 የኮፒ ማሽን ቀለም በትዩብ 12 C xv 42 canon
24 ማህተም ቀለም በትዩብ 25  
25 ስታምፕ ፓድ በቁጥር 07  
26 የወረቀት መብሻ መካከለኛ በቁጥር 05 ካንጋሮ መካከለኛ
27 የስቴፕረር መምቻ በቁጥር 12 ትንሹ

 

ስለሆነም በዝርዝሩ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በስራ ዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ (ቲን) ያላቸው፡፡
  4. የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሠነዱ ላይ ማግኘት ይቻላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 10 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት እቃ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሽገ ፖስታ በማሸግ አየሁኝ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 08 የጨረታ ፓስታዉን አሽገዉ ስምና አድራሻ በመፃፍ በጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ወይም ለግዥ ኦፊሰር ወይም ለቡድን መሪ ማስረከብ አለባቸዉ፡፡
  10. ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ በስራ ሰዓት ሠነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ታሽጎ በዚሁ እለት 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀን በዓል ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በ3፡30 ይዘጋና በ4፡00 ይከፈታል፡፡
  11. የዋጋ መሙያ ላይ ምንም አይነት ሥርዝ ድልዝ የሌለዉ መሆን ይኖርበታል፡፡ ቢኖር ግን ፊርማ መኖር አለበት፡፡
  12. የጨረታዉ አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ በሎት ይሆናል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. የጨረታ አሸናፊ እቃ /አግልግሎት/ እስከ አየ/ጓ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  15. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አየሁ/ጓ/ወ/ገ/ኢ/ት/ግዥና ንብረትአስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 327 80 95 /09 18 78 03 22 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here