በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ውስጥ የማክሰኝት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሎት 1 የደንብ ልብስ መግዛት እንዲሁም ሎት 2 ከሀምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም በጀት አመት ድረስ ያለውን የጽ/ቤቱን የሂሳብ እንቅስቃሴ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በመለየት ከአሽናፊዉ ደርጅት ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ሎት 2 የ6 በጀት አመት ኦዲት ማስደረግ አጠቃላይ የሃሳብ እንቅስቃሴ ማስመርመር ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ የሃሳብ ምርመራ ፈቃድ ያላቸዉ ደርጅቶች እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ህጋዊ የታደለ የስራ ፈቃድ እንዲህም የሙያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋዉ 2 በመቶ በባንክ በተረግገጠ በቸክ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ ጨረታ ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀን ጸንቶ ይቆያል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከህዳር 15/2018 አስከ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ከጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 05 መግዛት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊዉ ድርጅት የሚለየዉ በአቀረበዉ ጠቅላላ ዋጋ መሰረት አንደኛ የወጣዉ አሽናፊ ድርጅት ይሆናል፡፡
- የጽ/ቤቱ ሂሳብ የሚመረመረዉ የ6 በጀት አመት ሲሆን አጠቃላይ ፕሮፋይሉን በተመለከተ ከጨረታ ሰነዱ መመልከት ይችላሉ፡፡
- በጨረታዉ አሸናፊ የሚሆነዉ ድርጅት ጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ የዉል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጽ/ቤቱ ውል ይፈርማል፡፡
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር በተያዘዉ የዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ መሙያ ቅጽ መሰረት ሞልተዉ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊዉ ድርጅት ስራዉን አጠነቆ በሀርድ ኮፒና በሶፍት ኮፒ ሪፖርት ለማቅረብ ከጸ/ቤቱ ጋር ዉል የፈርማል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች መሰረት በማድረግ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ ጨረታዉ ታህሳስ 1/2018 ከረፋዱ 3፡45 ድረስ መስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ እለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኘበት 3፡46 ታሽጎ 4፡00 ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 058 332 01 50 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የማክሰኝት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

