ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
81

የወገራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የኤክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለመለየት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው፡-

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የንግድ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታከለ (ቫት) ተመዝጋቢ ለመሆኑ የተሟላ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር ማቅረቢያ የመጫረቻ ሰነዱ ጋር አሟልተው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ህዳር 15/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 29/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በወገራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታ በቀን ህዳር 30/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በ4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በወገራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 1 ጨረታው ይከፈታል፡፡
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢያስፈልጋቸው በስልክ ቁጥር 058 118 06 00 /09 18 21 04 16 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

የወገራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here