ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
116

የምዕራብ ጎጃም ዞን /አካ/ አማራ ልማት ማህበር ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1

ተ.ቁ የዕቃው/አገልግሎቱ አይነት ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት የሚቀርብበት ቦታ
1 ማስታወሻ ደብተር ባለሪንግ ሲነር ላይን5*8 ቁጥር 800 ፍ/ሰላም
2 እስክርቢቶ ቢክ ኬንያ 1ኛው ፓኮ 16  
3 ፍሊፕ ቻርት ሲነር ላይን የውጭ ጥራዝ 20 ፍ/ሰላም
4 ፓርከር አርት ላይን ፓኬት 136 ፍ/ሰላም
5 የወረቀት መቀስ መካከለኛ ቁጥር 136 ፍ/ሰላም
6 ከለር እርሳስ 1ኛው ፓኬት 340 ፍ/ሰላም
7 ከለር ወረቀት ቅልቅል ደስታ 136 ፍ/ሰላም
8 የፕሪተር ወረቀት ዳብል – ኤ ደስታ 68 ፍ/ሰላም
9 ከለር ቾክ ቅልቅል ፓኮ 340 ፍ/ሰላም
10 የአማረኛ እንግሊዘኛ ቋንቋ አልፋ ቤት በትልቁ ቁጥር 272 ሽንዲ፣ ሰከላ፣ መርዓዊ፣ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ቻግኒ ዚገም
11 የአዊኛ ቋንቋ አልፋ ቤት ትልቁ ቁጥር 90 ሰከላ፣ መርዓዊ፣ ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ቻግኒ ዚገም

 

ሎት 2

ተ.ቁ የዕቃው/አገልግሎቱ አይነት ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት የሚቀርብበት ቦታ
1 የወለል ምንጣፍ ባለ ሳንቲሙ 1ኛው ጥቅል 15 ሰከላ፣ መርዓዊ፣ ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ቻግኒ፣ ዚገም

 

ሎት 3

ተ.ቁ የዕቃው/አገልግሎቱ አይነት ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት የሚቀርብበት ቦታ
1 የተዘጋጀ መዝለያ ገመድ የተዘጋጀ ቁጥር 340 ሽንዲ፣ ሰከላ፣ መርዓዊ፣ ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ሲገም፣ሰከላ፣መርዓዊ፣  ባ/ዳር፣ አዘና፣ ቻግኒ ዚገም
2 ትንሽ ኳስ የፕላስቲክ የህፃናት ቁጥር 680 ሽንዲ፣ ሰከላ፣ መርዓዊ፣ ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ቻግኒ፣ ዚገም

 

ሎት 4

ተ.ቁ የዕቃው/አገልግሎቱ አይነት ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት የሚቀርብበት ቦታ
1.2 ትንሽ ብላክ ቦርድ 60 ሴ.ሜ*60 ሴ.ሜ የእንጨት ፍሬም ያለው ቁጥር 340 ሽንዲ፣ ሰከላ፣ መርዓዊ፣ ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ቻግኒ፣ ዚገም
  ዋይት ቦርድ 60 ሴ.ሜ*60 ሴ.ሜ የእንጨት ፍሬም ያለው ቁጥር 340 ሽንዲ፣ ሰከላ፣ መርዓዊ፣ ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ቻግኒ፣ ዚገም

 

ሎት 5

ተ.ቁ የዕቃው/አገልግሎቱ አይነት ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት የሚቀርብበት ቦታ
1 የአዋቂ የፕላስቲክ ወንበር ፖራሚድ በቁጥር 01 ሽንዲ፣ ሰከላ፣ መርዓዊ፣ ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ቻግኒ፣ ዚገም
2 የፕላስቲክ ጠረጴዛ ፖራሚድ በቁጥር 01 ሽንዲ፣ ሰከላ፣ መርዓዊ፣ ባ/ዳር፣ አየሁ ጓጉሳ፣ ቻግኒ፣ ዚገም

 

ስለዚህ የተዘረዘሩትን ሎቶች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ህዳር 22/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ቆይቶ በ8ኛው ማለትም ህዳር 29/2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የሚከፈትበት ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

አማራ ልማት ማህበር ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here