ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
59

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና ያሳደሱ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ፤ የጨረታ ሰነዱን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 መግባት ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው ከህዳር 29/2018 ዓ/ም እስክ ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም ጨረታው ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ከረፋዱ 4፡00 ተጫራቾች ባለብት በማዕ/ከፍ/ቤት በግዥና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 በግልጽ ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የነጠላ ዋጋ ድምር አንድ በመቶ ብር ማስያዝ ወይም በባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
  4. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 18 47 78 54 ወይም 058 116 01 47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here