ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
70

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  3. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት እስከ 15 ተኛው ቀን ድረስ ስነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጅው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው ጋዜጣው በወጣ በ16 ተኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን 4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
  5. ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝው ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here