ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
77

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለተቋም ሥራ የሚውል እስቴሽነሪ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ማሟላት ያለባቸው፡-

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ (ቲን) ያላቸው፡፡
  3. የሞሉት ዋጋ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ከሆነ (የቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ግብር የከፈሉበት ክሊራስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ጨረታው በሎት ድምር ነው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አንድ በመቶ በሲፒኦ በባንክ በክ/ድንጋይ መሪ ማ/ቤት ስም ያስይዛሉ፡፡
  6. ጨረታው ከ1-5 የተዘረዘሩትን መረጃዎች ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው ተጫረቾች (ህጋዊ ወኪሎቻው) በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 12 በ15ኛው ቀን 11፡30 ታሽጎ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ይከፈታል፡፡ የአንድ ሰነድ ዋጋ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ ነው፡፡
  8. የእስቴሽነሪው (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን ሥርዝ ድልዝ በሌለበት የተጫራቹን ስም፣ ፊርማ፣ ማህተም በመግለጽ ከ2፡30 እስከ 11፡30 ክ/ድንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት ባዘጋጀው ሳጥን ያስገባሉ፡፡
  10. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይቆያል፡፡ አሸናፊው አሸናፊነቱ ከተገለፀበት በ5 ተከታታይ ይቀናት ክ/ድንጋይ መሪ ማ/ቤት ድረስ በመቅረብ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ ውል መውሰድ አለበት፡፡
  11. ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ 09 18 71 44 11 መደወል ይችላሉ፡፡

የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here