የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018
የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ የሚያሰራውን Shade Bulding Cobblestone Pavements, Berige Bulding, Dranage /Dich/ Bulding ሥራዎች ሽድ ግንባታ ሎት 1 በፓኬጅ ቁጥር AMH/INJBARACIP/CW04/25/2026 በGC እና BC ኮብል እስቶን ማንጠፍ ሎት 1 AMH/INJEBARA/CIP/CW 01/25/2026 በGC እና RC ድልድይ ሎት 1 ሎት 2 AMH/INJEBARA/CIP/CW03 /25/2026 በGC እና RC ዲች ግንባታ AMH/INJEBARA/CIP/CW/06/25/20268 GC,RC, በደረጃ 7 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሠነዱ ጋር አያይዘው በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ሲሞላ ያለምንም ሥርዝ ድልዝ መሞላት አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ህዳር 29/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ግዥ ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ግዥ ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስዓት እስከ ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም 3፡30 ማስገባት ይችላሉ፡፡ በዚሁ ቀን 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የህዝብ በዓል እና እሁድ ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 1 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመግዛት የጨረታ ሰነዱን በእን/ከ/አስ/ከተማ/መ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሺድ ለሎት 1 ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ለድልድይ ሎት 1 ብር 346,000 /ሶስት መቶ አርባ ስድስት ሺህ ብር/ ለሎት 2 ብር 364,000 /ሶስት መቶ ስልሳ አራት ሺህ ብር/ ለኮበል ንጣፍ ለሎት 1 ብር 116,000 /አንድ መቶ አስራ ስድስት ሺህ ብር/ ለዲች ግንባታ ለሎት 1 ብር 146,000/አንድ መቶ አርባ ስድስት ሺህ ብር/ ለሎት 2 ብር 46,000 /አርባ ስድስት ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ እና በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እና ከተደራጁ 5 አመት ያልሞላቸው ለመሆን ከአደራጅ መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ የተጋነነ ዋጋ ዝቅታኛ 25 በመቶ የውል ማስከበሪያ ያስይዛል፡፡ ውል በሚይዝበት ወቅት ማስያዝ ወይም በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
- አሸናፊ ድርጅት የሚሰራቸውን ከላይ የተዘረዘሩትን ፕሮጀክቶች (ሥራዎች) ማንኛውንም ማቴሪያሎች ወጭ በራሱ አቅርቦ መስራት የሚችል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የውድድሩ ሁኔታ በሎት ዋጋ ይሆናል፡፡ በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 እና በተሻሻለው መመሪያዎች መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- የውል ማስከበሪያው ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ ውሉ ከሚጠናቀቅበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ቢያንስ ለተጨማሪ 30 ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ የእን/ከ/አስ/ከተማ/መ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 227 00 71 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

