ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
49

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለውሃ ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የግንባታ እቃ፣ በሄልቬታስ ኢትዮጵያ በጀት የግንባታ እቃ እና የባዮ ጋዝ ሲሚንቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫርቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  3. ተጫራቾች ጋዜጣው በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 15 ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመግዛት በተዘጋጀዘ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው ጋዜጣው በወጣ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን በ4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
  5. ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝዉ ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጥ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቁ ነው፡፡

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here