ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
31

የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልገሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች በተዘረዘሩትን ዕቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. የኮንስትራክሽን ተዛማጅ እቃዎች፣ 2 ኤሌክትሮኒከስ ተዛማጅ እቃዎች፣ 3 የጽህፈት ተዛማጅ እቃዎች፣ 4 የደንብ ልብስ፣ 5 የግብርና ተዛማጅ እቃዎች፣ 6 አውቶ ሞቲቭ ሎት እንዲሁም 7 የጽዳት ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. በዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የተጫራቾች በጨረታ ለማሳተፍ ከላይ ከ1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሰቆጣ በፀደይ ባንክ ገቢ አድርጎ አድባይሱን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  7. የጨረታ አሸናፊዎች በ10 ቀን ጊዜ ውስጥ ቀርበው ውል በመፈጽም የውል ማስከበሪያ ባያሲይዙ የጨረታ አሸናፊነታቸውን ተሰርዞ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘቡ የማይመለስ ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች ሂሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጆች ማለትም ዋና ቅጅ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳር ዞን ሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግዥ ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጥር 11/2018 ዓ/ም እስከ ከጥር 25/62018 ዓ/ም ድረስ እስከ 11፡00 ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሠቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግዥና ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 ጥር 26/2018 ዓ/ም 3፡00 ይከፈታል፡፡
  11. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 09 38 91 67 38 /09 88 60 01 19 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማስሰቢያ፡- በዚህ ጨረታ ላይ አሸናፊ ሆነው ቢገኙ ንብረቱ ሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ድረስ በመምጣት በባለሞያ ንብረቱ ተረጋግጦ የሚያስረከቡ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ፖስታውን በምንከፍትበት ስዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በማይቀርቡበት ፖስታውን ማስከፈት እንችላላን ሰነዱን ሲሞሉ ቫት ጨምረው ይሙሉ፡፡

የሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here