ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
115

የወልድያ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በመደበኛና በካፒታል በጀት በ2017 ዓ/ም የተለያዩ ሎት ያላቸው እቃዎችን በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ኮድ woldia—G- cip -ICT-01—01- 2024/2025፣ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ኮድ woldia– -G cip -ST-02—01–2024/2025፣ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በመደበኛ በጀት እና ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ ግዥ በመደበኛ በጀት መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 09/03/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 30/03/2017 ዓ/ም ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን ወልድያ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳር ቡድን ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣት የጨረታ ፖስታውን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 3፡30 ማስገባት አለባቸው፡፡

  1. የጨረታ ሳጥኑም በዚሁ ቀን 30/03/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
  2. በጨረታ አሸናፊ ከሆኑ ያሸነፉበትን ንብረት በራስዎ ወጭ አጓጉዘው ወልድያ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ንብረት ክፍል ገቢ ያደረጋሉ፡፡
  3. ካሸነፉት ንብረት ውስጥ ትክክለኛውን እቃ ካላቀረቡ በራስዎ ወጭ መልሰው ትክክለኛውን እቃ ያቀርባሉ፡፡
  4. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 13 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 03 33 31 03 22 እና 03 33 31 18 61 ወይም 03 33 31 13 31 በመደወል መረጃ ማገኘት ይቻላል፡፡
  5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የመከፈቻ ቀኖች ከላይ በተገለጹት ሲሆን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

የወልድያ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here