ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት የሆነና ግምጃ ቤት የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈለጋል፡፡
- Diesel engine generator አገልግሎት የሰጠና አሁን ላይ አገልግሎት መስጠት የማይችለውን ጀነሬተር ብዛት 1 (አንድ) የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)
| TYPE | ECO32-3S/4 | N | PHASE | 3 |
| KVA | 40 48 | COS0 | Ls.cl | 0.8 |
| RPM | 1500 1800 | HZ 50/60 | ||
| NO of cylinder | 4 | |||
| V | 115/200 230/400 | |||
| A | 201/115 100/57 | |||
| KG | 218 | |||
| ALTERNATOR AUTOREGOLATO-SELF REGULATOR
|
|
|||
- Gi pipe BAMA MEDIUM 1 (አንድ ኢንች የብረት ቧንቧ) ብዛት በቁጥር 190 (መቶ ዘጠና) ሲሆን የአንዱ ብረት ቱቦ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,500 (ሦስት ሺህ አምስት ብር)
- Upvc pipe 4” (ዩፒቪሲ ቱቦ አራት ኢንች) ብዛት በቁጥር 100 (አንድ መቶ) ሲሆን የአንዱ Upvc pipe የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር) ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መሰፈረቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በጥቅል (በተናጥል) እቃዎችን አይቶ አሁን ባለበት ደረጃ መግዛት የሚችሉ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ የማሸነፊያ ዋጋውን 5 በመቶ በባንክ በተመሰከረለት (ሲፒኦ) ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከፈለጉ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር እንዲሁም የሚጫረቱበትን ዋጋ በግልጽ በመጻፍ በፖስታ አሽገው ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት እስከ ከቀኑ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ መክፍቻ ቀን መገኘት ከፈለጉ ተጫራቾች በተገኙበት ፊት መገኘት ካልፈለጉ በሌሉበት የካቲት 17/2018 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ይከፈታል፡፡
- የሚሸጡ እቃዎች እና ዝርዝር መግለጫዎች ወይም (ስፔስፊኬሽን) የዋጋ መሙያ ቅጽ የያዘ ሰነድ ውሃ አገ/ት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነድ ገዝቶ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- በጨረታው የተሸነፈ ግለስብ ወይም ድርጅት ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) 5 በመቶ ወዲያውኑ ሲመለስ ለአሽናፊው ግን ክፍያውን ከፍለው ሲያጠናቅቁ ይመለስላቸዋል፡፡
- አሽናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጨረታውን በአሸናፈ በ5 (አምስት ቀን) ውስጥ ሙሉ ክፍያውን አጠናቆ ንብረቱን መውስድ (መረከብ) አለበት፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው ያልተገለፀ ነገር ቢኖር በመመሪያው መስረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ ጅጋ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058 779 03 02 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ት ድርጅት

