ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
9

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘርፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ እና የንግድ ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸዉ፡፡
  2. የግዥ መጠኑ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ጨረታዉ ከመክፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያ ብር 3,000 በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ኦርጅናሉን ወይም በጥሬ ብር የተያዘ ከሆነ የደረሰኞችን ፎቶ ኮፒ ከፋይናንስ ወይም ከዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ዉስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  4. ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀን ቆይቶ በ16 ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ በ8፡30 ይከፈታል፡፡
  5. ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሆስፒታሉ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡
  7. የተጨራቾች አለመገኘት የጨረታዉን መከፈት አያግደዉም፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/የሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  10. የጨረታ ሰነዱ ሥርዝ ድልዝ ከሆን ዉድቅ ይደርጋል፡፡
  11. የጨረታ መዝግያ ግዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደርያ ሀሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታዉ እራሳቸዉን ማግለል አይችሉም፡፡
  12. የጨረታ ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆይበት ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ የሚቆጠር ዝቅተኛ ቀን ለ40 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
  13. የጨረታ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከግ/ፋን/አ/ደ/የስ/ሂደት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 771 22 46 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here