ግልጽ የጨረታ ማስታውቂያ

0
73

በሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበየዳ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ማለትም፡- ሎት 1 ደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የጽፈት መሳሪዎች፣ ሎት 3 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4 የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ሎት 5 ፈርኒቸር እቃዎች እና ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ድርጅቶችና በዘርፉ ለተሰማራችሁ ነጋዴዎች መካክል መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  3. ጨረታው ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ (የቫት) ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ህዳር 15/ 2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 29/2018 በተከታታይ ለ15 ቀናት በየዳ ወረዳ ፍርድ ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 20 /ሃያ ብር/ በመክፈል የእቃ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይኖርባችዋል፡፡
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ማለትም ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በህዳር 30/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ይዘጋል (ይታሸጋል)፡፡ ሆኖም ግን የጨረታ መክፈቻው ቀን እሁድ ቅዳሜ ወይም በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ስዓት ይዘገል (ይታሽጋል)፡፡ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በየዳ ወረዳ ፍርድ ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 8 ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በመሙላት በፓስታ በመጻፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እሰከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች በሞሉት የጨረታ ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) በመ/ቤቱ መ/ሂ 1 በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡ ከላይ በተራ ቁጥር 5 እስከ ተሰጠው ቀንና ሰኣት በፖስታው ላይ ኮፒና ኦርጅናል በማለት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች በሞሉት ዋጋ የሞሉበትን የጨረታ ሰነድ በፓስታ በማሽግ የድርጀቱን አድራሻ ህጋዊ ማህተም የግብር መለያ ቁጥር የንግድ ፈቃዱን እና የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት የአሸናፊ ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መያዝ አለበት፡፡
  10. የጨረታ አሽናፊ ድርጅት ውል ሲይዝ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋው 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) በመ/ቤቱ መ/ሂ 1 በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉትን ዕቃ (ንብረት) ለማቅረብ በጨረታ ሰነዱ (በደብዳቤ) የተሰጠውን ሞዴል እና ዓይነት እንዲሁም (ስፔስፊኬሽን) ሳይለወጥ ወይም ሳይቀይር ጥራቱን የጠበቃ ዕቃ ማቅረብ አለበት፡፡
  12. አሽነፊ ደርጅት ያሽነፉት ዕቃ (ንብረት) በበየዳ ወረዳ ፍርድ ቤት የጥራት ኮሜቴው ንብረቱን በማስፈተሽ የተሰጠውን ሞዴል እና አይነት እንዲሁም (ስፔስፊኬሽን) ሳይለውጥ ማሰረከብ ይኖርባቸውል፡፡
  13. ጨረታው የሚካሄደው በሎት በጠቅላለ ድምር ነው፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 09 18 73 55 65 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የበየዳ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here