የቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት እቃዎችን በጥቅል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
No | Type | Functional type | Unit price | ምርመራ |
1 | Engine model | WPG88F9 |
911,250 birr |
የሚሠራ |
Name | DEUTZ | |||
Number of cylinder | 4 | |||
RPM | 1500 | |||
Engine KVA | 88 KVA | |||
Output volt | 3phase/400v | |||
2 | Engine model | RJ51175 |
6775,423 birr |
በቀላሉ ተጠግኖ የሚሠራ |
Name | Perkins | |||
Number of cylinder | 4 | |||
RPM | 1500 | |||
Engine KVA | 110KVA | |||
Output volt | 3phase/400v | |||
Grand total | 1,586,673 birr |
ማሳሰቢያ ፡- ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና የሚሆን ሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ድምር አንድ በመቶ በሲፒኦ ማስያዝ አለማቸው
- ተጫራቾች አስፈላጊ መረጃዎችን ፎቶ ኮፒ እና የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ሰነድ በጨረታ ሰነዱ የተመለከተውን የዕቃ ማቅረቢያ ቅጽ በመጠቀም ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ስርዝ ድልዝ ካለም ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 /ሦስት/ በመምጣት የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 058 774 00 35 እና 058 774 14 90 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡