ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
68

የማዕከላዊ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጎንደር ቅርንጫፍ ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት የዓመታዊ ኩንትራት ውል ለመውሰድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርቲፍኬት ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡

ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተካታታይ ቀናት ውስጥ የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 20 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ስዓት ይከፈታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-111-1309 /0420 ፋክስ ቁጥር 058-111-20-41 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

የማዕከላዊ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here