ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
66

በአማራ ክልል በደ/ጎንደር ዞን አ/ዘመን ከተማ የሚገኘው ርብ ኃላ/የተወሠነ የኅብረት ስራ ማኅበራት ገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ቀበሌ 04 በመደበኛ በጀት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለቢዝመንት ሦስተኛ ፎቅ (B+G+3 ፎቅ) ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቹች ለሚቀርቡ ለሲሚንቶና ብረት አቅራቢውች  በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ በመግዛት ይፈልጋል፡፡ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈረቶች የሚያሟላ ተጫራጭ መወዳደር የሚችል በመሆኑን  ይጋብዛል፡፡

  1. አቅራቢዎች ህጋዊና በዘመኑ የታደሠ የንግድ /የስራ/ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተቀበሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  2. የወጣው ጨረታ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር /እና በላይ ዋጋ እንደሚሆን ሲገመት የተጨማሪም የእሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርበቸዋል፣
  3. የጨረታ ማስከበሪያ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዛዝ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖረባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀረቡት የመጫረቻ ሰነድ በአማረኛ ቋንቋ መዘጋጀት ይኖረባቸዋል
  5. ተጫራቾች በሚሞሉበት የመወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸውን፤ ፊርማቸው እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱ በአ/ዘመን ከተማ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ25/ሃያአምስት /ተከታታይ ቀናት የመጫረቻ ሠነዱን ዋናው ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት በአካል/ህጋዊ ወኪላቸው በኩል መግዛት ይቻላል፡፡
  7. የጨረታ መዝጊያው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፣
  8. የሲሚንቶና ብረት የሚቅረብ ቦታ፤ አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል
  9. የመጫረቻ ሰነዱን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ለ25ተከታታይ ቀናት 11፡30 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፣
  10. የመጫረቻ ሰነዱ በ26ኛ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሠዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎች/ በተገኙበት/ ባይገኙም/ ይከፈታል፣
  11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ሰነዱ በአንድ በጥንቃቂ በታሸገ ፖስታ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን የጨረታ ማስከበሪያውን ከኦሪጅናል ሰነዶ ፖስታ ወሥጥ በማደረግ  መቅረብ ይኖርበታል፣
  12. ዩኒዬኑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፣
  13. የሲሚንቶ አቀራርብ ሁኔታ በተመለከተ በተጫራቾች መመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማስያዝ ይኖርበታል ፡፡
  14. ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዬችን በስልክ ቁጥር 0584440061 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

ርብ ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ስራ ማኅበራት ገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here