ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
83

የመገናኛ ሁ/ የገ ህ/ስ/ ማህበራት ዩኒየን ዩኒዬን ኃ.የተ በደ/ጎንደር ዞን በደ/ታቦር ከተማ በጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01 ፀደይ ባንክ ደ/ቦር ዲስትሪክት ህንጻ 1ኛ ፎቅ የሚገኝ ሲሆን  በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ብዛት 258.41 ኩ/ል ከደረጃ በታች የሆነ ማዳበሪያ ማለትም ዳፕ 126.41 ኩ/ል ፣ ዩሪያ 96 ኩ/ል፣ ኤንፒኤስ ቢ/ NPSB/ 36 ደብረ ታቦር የዩኒየኑ ማራገፊያና ማሰራጫ ጣቢያ የሚገኝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ከመንግስት የሚጠበቅባቸዉን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተቀበሉ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ /ዋስትና/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ሆኖ የሚወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ መገናኛ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸዉን ማስፈር አለባቸዉ፡፡
  4. የጨረታው ማስታዎቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ተሸጦ በ10ኛው ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት በ8፡10 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን 10ኛው የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚገዙ ዕቃዎችን አይነት፣ መጠንና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ የጨረታ ሰነዱን እና የተጫራቾች መመሪያውን በማይመለስ 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) መገናኛ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ በመክፈል /በመግዛት የመወዳደሪያ ዋጋ፣ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ከተ.ቁ 1-5 የተዘረዘሩትን ሰነዶች ሞልተው በፖስታ በማሸግ በዩኒዬኑ ቢሮ በደ/ታቦር በጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01 ፀደይ ባንክ ደ/ታቦር ዲስትሪክት ህንጻ 1ኛ ፎቅ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. በጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የገዛውን ማዳበሪያ ሙሉ በሙሉ ማንሳት የሚችል መሆን አለበት፡፡
  8. አሸናፊዉ በተለይ በ5 ቀን ዉስጥ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አስር በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትናወይም ጥሬ ገንዘብ ውልማስከበሪያ በማስያዝ ዉል መዉስድ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅቶች የግብአት ማስጫኛ ዋጋ ይከፍላል፡፡
  10. አሸናፊ የሚለየው በተወዳደረበት ጠቅላላ ዋጋ ይሆናል፡፡
  11. ዩኒዬኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. የርክክብ ቦታ ማዳበሪያው ባለበት ደ/ታቦር መጋዘን ሲሆን  ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ምርቱን የማንሳት ግዴታ አለበት፡፡
  13. ዩኒዬኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. በዚህ የተጫራቾች መመሪያ ያልተካተቱ ሌሎች ጉዳዮች በተሻሻለዉ የህብረት ስራ ማህበራት የግዥና ሽያጭ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 58/2015 ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0584411336/0581412864 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

 

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here