ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017

0
323

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለኮርፖሬሸኑ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ የኢንቴሬር እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ማለትም፡-
ሎት 1 የልጆች ቻናል ኢንቴሬር ዲዛይን ስራ ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ህንፃ ተቋራጭ ፣ጠቅላላ ተቋራጭ እና የግንባታ ማጠናቀቅ ስራ ተቋራጭ ብቻ የሚሳተፈበት፣
ሎት 2 ሞባይል ጆርናሊዝም (MOJo)ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ፣ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ሰርተፍኬት መረጃ የሚያቀርቡ፣ ከቴክኒካል ጨረታ ሰነዱ ጋር ፎቶ ኮፒ አድርገው ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢነታቸውን የሚያረጋግጥ የቫት ሰርተፍኬት ማያያዝ አለባቸው፡፡
3. ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ተራ ቁጥር 1 21/ሃያ አንድ /ቀን እና ተራ ቁጥር 2 የተገለፀው ተከታታይ 15/አስራ አምስት/ ቀን ባህር ዳር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ግዥ ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የስራ ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ እስከ 11፡30 ድረስ የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ የሞሉትን ዋጋ 1% በሲፒኦ፤በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ይህም ሲባል በጥሬ ገንዘብ በኮርፖሬሽናችን የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ሁኖ ኮፒዉ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር መያያዝ አለበት፡፡ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን በመሙላት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በየራሱ ኮፒ እና ኦርጅናል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም፣ ፊርማና አድራሻ በትክክል በመሙላት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ተራ ቁጥር 1 በ21ኛው ቀን እስከ 11፡30 ድረስ ሠነድ ውሰድ ይችላሉ፡ ተራ ቁጥር 2 እስከ 15ኛው ቀን እስከ 11፡30 ድረስ ጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. ጨረታው ተራ ቁጥር 1 በ22ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ይዘጋና በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ይከፈታል፡ ነገር ግን ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታው በእለቱ ይከፈታል፡፡፣ተራ ቁጥር 2 የተገለፀው በ16ኛው ቀን ከቀኑ4፡00 ሰዓት ይዘጋና በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ይከፈታል፡ ነገር ግን ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታው በእለቱ ይከፈታል፡፡
6. ጨረታው የሚከፈትበት ተራ ቁጥር 1 22ኛው ቀን በዓል ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00 ይዘጋና 4፡30 ይከፈታል፡፡በተራ ቁጥር 2 የተገለፀው 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00 ይዘጋና 4፡30 ይከፈታል፡፡
7. ቢሮው ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ለግዥ የቀረቡት ዕቃዎችና የኢንቴሬር ብዛት እና ስፔስፊኬሽን እንዲሁም የዉል ቃሎች ከሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ የቀረበ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
9. ጨረታ ሰነዱን አማራ ሚድያ ኮርፖሬሽን ቀበሌ 13 አየር መንገድ ከሚወስደው አስፓልት ገጠር መንገድ ከፍ ብሎ ባለው ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 ድረስ በመምጣት መውሰድ ይቻላል፡፡

ማሣሠቢያ፡- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918707485 ወይም 0918706738
ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
አሚኮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here