የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
68

በአፈጻጸም ከሳሽ ዋሴ ካሳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ 1∙ወንድም ይትባረክ ፣2∙አለሚቱ ይትባረክ ተመስገን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ የአለሚቱ ይትባረክ ንብረት የሆነ መኪና፤ 16 ሰው የሚጭን ፤ የሰሌዳ ቁጥር አ∙ማ 0323804 የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ መኪና፤ በመነሻ ዋጋ ግምቱ 981‚087∙00 (ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አንድ ሺ ከሰማንያ ሰባት) ብር በማድረግ በፖሊስ ኮሚሽን በሚያቆምበት በመገኘት በጥር 26/2018 ዓ∙ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ፤ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገለጽ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here