የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
64

በአፈ/ከሳሽ እነ አለቃ አምሳል ብዙነህ 2ቱ ራሳቸው እና በአፈ/ተከሳሽ ይሳለሙሽ ልየው መካከል ባለዉ የውርስ ሀብት ንብረት  ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ክፍት ቦታ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ደስታ ልየው መካከል የሚዋሰነው በሟች አቶ ልየው ካሳ ደስታ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ቤት በመነሻ ዋጋ 884,680 (ስምንት መቶ ሰማንያ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ብር) በጨረታ ይሸጣል፡፡  መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የካቲት 09/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ለ30 ተከታታይ ቀናት ወጥቶ ቆይቶ መጋቢት 09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ጨረታው ተካሂዶ ውጤቱን መጋቢት 9/2018 ዓ.ም በ8፡00 የሚገለጽ መሆኑን ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here