ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
49

የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ  ተጫራቾች፡-

  1. በዘመኑ የታደስ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው እና ጠቅላላ ዋጋው ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የጨረታ መቆያ ጊዜ ከየካቲት 16/2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 30/2018 ዓ/ም ለ15 ተከታታይ ቀናት ብቻ ሲሆን ተጫራቾች ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከየካቲት 16/2018 ዓ/ም እስከ የካቲት 30/2018 ዓ/ም እስከ 11፡30 ብቻ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተወዳዳሪዎች ብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ቀን መጋቢት 1/2018 ዓ/ም 3፡30 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን 3፡45 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ለመክፈት አይስተጓጎልም፡፡
  7. የመክፈቻ ቀኑ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  8. አሸናፊው ማሸነፋ በተገለጸ ከአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ውል መያዝ አለበት፡፡
  9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  10. ሌሎች በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ጉዳዩች ካሉ በግዥ መመሪያ የምንገዛ ይሆናል፡፡
  11. የማስመዘኛና የማስጫኛ ወጭዎች በአሸናፊ ድርጀቶች የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  1. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 058 774 07 71 ደውሎ ወይም በአካል ቀርቦ መረዳት ይችላሉ፡፡

የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here