ማስታወቂያ

0
53

ኮምቦልቻ ስላም ለዜጎች የተመላሽ ሰራዊት ማህበር እና አርማ በቀን 10/6/2018 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ የልዩ ልዩ ማህበር ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጠው ጠይቋል፡፡ ስለዚህ ኮምቦልቻ ስላም ለዜጎች የተመላሽ ሰራዊት ማህበር እና አርማ በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያውን በኮ/ቻ ከተማ አስተዳደደር ፍትህ ጽ/ቤት የሰነድና የበጎ አድራጎት ምዝገባ የሥራ ሂደት ይዞ እንዲቀርብ እያሳወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረበ ግን ማህበሩን የምንመዘገብ መሆኑን እናስታውቃለን

 

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here