ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
46

በአፈ/ከሳሽ ግዛቸው ፈንቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ታደሰ ቦጋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነውን የሰሌዳ ቁጥር አ.ማ 01-78837 የቻንሲ ቁጥር MD 6M14 የAG 12799 ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ በመነሻ ዋጋ ብር 479,691 (አራት መቶ ሰባ ዘጠኝ ሽህ ስድስት መቶ ዘጠና አንድ ብር) በማድረግ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም  የጨረታ ማስታወቂያዉ ከየካቲት 23/2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም በጋዜጣ ወጥቶ ይቆያል፡፡ የጨረታ አሸናፊውም ¼ ኛውን ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡ በመሆኑም መጋቢት 24/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ እንጅባራ ከተማ አስተዳደር 1ኛ ፖሊስ ጣቢያ ግቢ ውስጥ ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አስታውቋል፡፡

የአዊ  ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here