የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
60

በአፈ/ከሳሽ ብሩህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አለማየሁ አበራ፣ ሞሴ ታመነ እንዲሁም በልስቲ ታደለ 3ቱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ እዉነቱ ታመነ፣ በምዕራብ ደረጅ አየሁ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ አለነ መንግስት መካከል የሚያዋስነውን በአቶ ሞሴ ታመነ አበበ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,900,000 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር) ጨረታ ከየካቲት 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም በጋዜጣ አውጥቶ በማዋል መጋቢት 24/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዘው እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here